ስጦታ ለወገን ወይም ለሚወዱት ሰው
በዓል ሲመጣ ስጦታ መሰጣጣቱ የተለመደ ነው። ስጦታ መስጠት የሆነ ደስ የሚያሰኝ ነገር አለው፤ «መቀበልን የመሰለ ነገር ደግሞ የለም» የሚሉም አይጠፉም።
አጥኚዎች ስጦታ ከመቀበል ይልቅ መስጠት የተሻለ የመንፈስ እርካታ እንደሚሰጥ መርምረን ደርሰንበታለን ይላሉ።
ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለቤተሰብ፣ ለፍቅረኛ ስጦታ ምን ልሸምት የሚለው ጭንቀት የበዓል ትሩፋት ነው። ታድያ እርስዎ በመጪው ገና ለወደዱት ሰው ምን ዓይነት ስጦታ ለመስጠት አሰቡ? «እራሴን» እንዳይሉን ብቻ!?!?!
ኤድ ኦብራያን የተሰኙ የአዕምሮ ጤና ባለሙያ «ደጋግሞ መስጠት ለመንፈስ እርካታ ነው፤ ሰላማዊ መኝታ ነው» ባይ ናቸው።
When we started this business, we had Ethiopians in mind who wanted to send Gifts to their own friends, relatives or loved ones very easily.
We have designed the entire business to facilitate easy purchase and delivery.
Your relatives or friends will be more delighted when a gift is delivered to their home than getting cash money.
WHY CHOOSE US
በአገልግሎታችን የተደስቱ
አጥኚዎች ስጦታ ከመቀበል ይልቅ መስጠት የተሻለ የመንፈስ እርካታ እንደሚሰጥ መርምረን ደርሰንበታለን ይላሉ።
ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለቤተሰብ፣ ለፍቅረኛ ስጦታ ምን ልሸምት የሚለው ጭንቀት የበዓል ትሩፋት ነው። ታድያ እርስዎ በመጪው ገና ለወደዱት ሰው ምን ዓይነት ስጦታ ለመስጠት አሰቡ? «እራሴን» እንዳይሉን ብቻ!?!?!
ኤድ ኦብራያን የተሰኙ የአዕምሮ ጤና ባለሙያ «ደጋግሞ መስጠት ለመንፈስ እርካታ ነው፤ ሰላማዊ መኝታ ነው» ባይ ናቸው።
በየቀኑ ዳቦ ወይም እንጀራ እናቀርባለን ወይም እንወስዳለን።