Mamush Tamene

በጣም አመሰግናልሁ አባቴ የላክልኝ በግ ደርሶኛል። እናቴ ቅዳሜ ይታረዳል ብላለች እባክህ እኔ ግን ባይታረድ አፈልጋልሁ አብሬ ስለምጫወት።