ምግብ ለተቸገሩ ኢትዮጵያዉያን
$30.00ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው መዓድ ለማጋራት እንዲዘጋጁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ **********************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ለሌላ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ለማካፈል የሚያስችል ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ማዕድ ማጋራት” ሲሉ በሰየሙት መንገድም መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ የከፋ ጉዳት ቢያደርስ በየቤቱ ምግብ ለማድረስ አቅሙም ሆነ መንገዱ ስለማይኖረው፤ ሰዎች በምግብ እጦት እንዳይጎዱ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ሌላ ቤተሰብ ለማቅረብ ዝግጅት እንዲደረግ እና እንደቤተሰብ ምክክር እንዲደረግ አሳስበዋል።የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ወጣቶችም እረፍታቸውን ተጠቅመው ከዚህ ችግር እንዴት መሻገር እንደሚቻል ጥናት፣ ምርምር እና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎች እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።የጥበብ ሰዎችም የኮሮና ወረርሽኝን አስመልክቶ የተለያየ የስነ-ጥበብ ስራ በመስራት በሽታውን ለማሸነፍ የሚቻልበትን የተስፋ መንገድ እንዲያሳዩ ጥሪ አቅርበዋል።
የፆም ምግብ በያይነቱ
እያንዳዱ በዲያስፖራ ያለ ኢትዮጵያዊ እንደየ አቅሙ ለተቸገሩ ኢትዮጵያዉያን በየቀኑ ምግብ ማቅረብ እንዲቺል ይሄን ፕሮግራም አዘጋጅተናል።1 ቤተሰብ በቀን 1 ጊዜ ምግብ
2 ቤተሰቦች በቀን 1 ጊዜ ምግብ
3 ቤተሰቦች በቀን 1 ጊዜ ምግብእንደየችሎታችሁ ይሄን የተባረከ ሥራ መስራት ትችላላችሁ።መድረሱን አኛ በፎቶ ማስረጃ እንልካለንዝርዝሩን ከኛ ጋር መነጋገር ትችላላችሁ።facebook አድራሻ: Ethiopian Gifts
Tel. 0930 444256
2 ሰው በደንብ የሚያጠግብ ቤታቸው ድረስ እናደርሳለን::