ምግብ ለተቸገሩ ኢትዮጵያዉያን ለ 5 ሰዎች የሚሆን ከዉሀ ጋር
Original price was: $50.00.$45.00Current price is: $45.00.
- Description
- Size Guide
- Reviews (0)
- More Products
Description
ኢትዮጵያውያን ለወገኖቻቸው መዓድ ለማጋራት እንዲዘጋጁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ
**********************
Food & Water Pack for 5
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ለሌላ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ለማካፈል የሚያስችል ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ማዕድ ማጋራት” ሲሉ በሰየሙት መንገድም መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ የከፋ ጉዳት ቢያደርስ በየቤቱ ምግብ ለማድረስ አቅሙም ሆነ መንገዱ ስለማይኖረው፤ ሰዎች በምግብ እጦት እንዳይጎዱ
አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ሌላ ቤተሰብ ለማቅረብ ዝግጅት እንዲደረግ እና እንደቤተሰብ ምክክር እንዲደረግ አሳስበዋል።
የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ወጣቶችም እረፍታቸውን ተጠቅመው ከዚህ ችግር እንዴት መሻገር እንደሚቻል ጥናት፣ ምርምር እና አዳዲስ የፈጠራ ስራዎች እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።
የጥበብ ሰዎችም የኮሮና ወረርሽኝን አስመልክቶ የተለያየ የስነ-ጥበብ ስራ በመስራት በሽታውን ለማሸነፍ የሚቻልበትን የተስፋ መንገድ እንዲያሳዩ ጥሪ አቅርበዋል።
የፆም ምግብ በያይነቱ
እያንዳዱ በዲያስፖራ ያለ ኢትዮጵያዊ እንደየ አቅሙ ለተቸገሩ ኢትዮጵያዉያን በየቀኑ ምግብ ማቅረብ እንዲቺል ይሄን ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
1 ቤተሰብ በቀን 1 ጊዜ ምግብ
2 ቤተሰቦች በቀን 1 ጊዜ ምግብ
3 ቤተሰቦች በቀን 1 ጊዜ ምግብ
እንደየችሎታችሁ ይሄን የተባረከ ሥራ መስራት ትችላላችሁ።
መድረሱን አኛ በፎቶ ማስረጃ እንልካለን
ዝርዝሩን ከኛ ጋር መነጋገር ትችላላችሁ።
facebook አድራሻ: Ethiopian Gifts
Tel. 0990 431419
2 ሰው በደንብ የሚያጠግብ ቤታቸው ድረስ እናደርሳለን::

| size | chest(in.) | waist(in.) | hips(in.) |
|---|---|---|---|
| XS | 34-36 | 27-29 | 34.5-36.5 |
| S | 36-38 | 29-31 | 36.5-38.5 |
| M | 38-40 | 31-33 | 38.5-40.5 |
| L | 40-42 | 33-36 | 40.5-43.5 |
| XL | 42-45 | 36-40 | 43.5-47.5 |
| XXL | 45-48 | 40-44 | 47.5-51.5 |
Be the first to review “ምግብ ለተቸገሩ ኢትዮጵያዉያን ለ 5 ሰዎች የሚሆን ከዉሀ ጋር”
-
Birthday Gift, Flowers, Gift Baskets, Occasions, Specials
ፅጌረዳ አበባ – Roses small size
Original price was: $60.00.$50.00Current price is: $50.00. -
-
-
Drinks, Gift Baskets, Specials
ሀበሻ ቢራ 1 ሳጥን – Habesha Beer 24 Bottles
Original price was: $50.00.$40.00Current price is: $40.00. -
Birthday Gift, Donation, Gift Baskets, Mobile Phone Top Up
የሞባይል ካርድ መሙያ 630 minutes voice + 12 GB Internet + 960 SMM – Telecom Top Up
Original price was: $10.00.$7.00Current price is: $7.00. -












Reviews
There are no reviews yet.