የፆም ምግብ – Vegetarian

Description

ለምትወዱት ሰው ግብዣ ሳያስቡት (Surprise)

በደንብ የተዘጋጀ የፆም ምግብ ሰዉነትዎ የሚፈልገዉን የምግብ ንጥረነገሮች አሟልቶ ሊሰጥ ይችላል፡፡ እንደማንኛዉም የምግብ ምንጭ ጤናማ የፆም ምግብ ለማግኘት የሚመገቡትን የፆም የምግብ አይነት/ variety of foods/ ማብዛትየሚያስፈልግ ሲሆን ምክንያቱ አንድ አይነት የምግብ ዘር ሆኖ ሁሉንም የምግብ ንጥረነገር ሊያሟላ የሚችል/ሊሰጥ የሚችል የምግብ ዘር ስለሌለ ነዉ፡፡

ካልሲየም እና ቫይታሚን ዲ
· ቫይታሚን ቢ 12
· ፕሮቲን
· ኦሜጋ 3 ፋቲይ አሲድ
· የብረት ማዕድንና ዚንክ
· አዮዲን
በመሆኑም በፆም ወራት በእነዚህ ንጥረነገሮች የበለፀጉ ምግቦቸችን መመገብ ይመከራል፡፡

 

ክፍያው በፔይፓል (paypal) ነው: ቀላል ነው::

external
size chest(in.) waist(in.) hips(in.)
XS 34-36 27-29 34.5-36.5
S 36-38 29-31 36.5-38.5
M 38-40 31-33 38.5-40.5
L 40-42 33-36 40.5-43.5
XL 42-45 36-40 43.5-47.5
XXL 45-48 40-44 47.5-51.5

Reviews

There are no reviews yet.


Be the first to review “የፆም ምግብ – Vegetarian”

Features Product

You've just added this product to the cart: