የፆም ምግብ – Vegetarian
$16.00
- Description
- Size Guide
- Reviews (0)
- More Products
Description
ለምትወዱት ሰው ግብዣ ሳያስቡት (Surprise)
Vegetarian Meal for Fasting
በደንብ የተዘጋጀ የፆም ምግብ ሰዉነትዎ የሚፈልገዉን የምግብ ንጥረነገሮች አሟልቶ ሊሰጥ ይችላል፡፡ እንደማንኛዉም የምግብ ምንጭ ጤናማ የፆም ምግብ ለማግኘት የሚመገቡትን የፆም የምግብ አይነት/ variety of foods/
ማብዛትየሚያስፈልግ ሲሆን ምክንያቱ አንድ አይነት የምግብ ዘር ሆኖ ሁሉንም የምግብ ንጥረነገር ሊያሟላ የሚችል/ሊሰጥ የሚችል የምግብ ዘር ስለሌለ ነዉ፡፡
ካልሲየም እና ቫይታሚን ዲ
· ቫይታሚን ቢ 12
· ፕሮቲን
· ኦሜጋ 3 ፋቲይ አሲድ
· የብረት ማዕድንና ዚንክ
· አዮዲን
በመሆኑም በፆም ወራት በእነዚህ ንጥረነገሮች የበለፀጉ ምግቦቸችን መመገብ ይመከራል፡፡
ክፍያው በፔይፓል (paypal) ነው: ቀላል ነው::

| size | chest(in.) | waist(in.) | hips(in.) |
|---|---|---|---|
| XS | 34-36 | 27-29 | 34.5-36.5 |
| S | 36-38 | 29-31 | 36.5-38.5 |
| M | 38-40 | 31-33 | 38.5-40.5 |
| L | 40-42 | 33-36 | 40.5-43.5 |
| XL | 42-45 | 36-40 | 43.5-47.5 |
| XXL | 45-48 | 40-44 | 47.5-51.5 |














Reviews
There are no reviews yet.