Brown Teff – ጥቁር ጤፍ. 100kg

Description

100kg ጥቁር ጤፍ. – 1 ኩንታል
ለሚወዱት ሰው ደስ የሚል ስጦታ

ጤፍ በካልሲየም፣ አይረን፣ ፎስፈረስ፣ ኮፐርና ማንጋኒስ ማዕድናት የዳበረ ነው፡፡ ከቫይታሚኖችም በቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2 እና ኬ የበለጸገ ነው – ጤፍ፡፡ አብዛኞች ኢትዮጵያዊያን በየቀኑ የምንመገበው ጤፍ ከሌሎች በርካታ በረከቶች በተጨማሪ አንድ በተለይ በዚህ ዘመን በጣሙን ተፈላጊ የሆነ ባህሪ አለው ፡፡

ጤፍ ግሉቲን የለውም ! ግሉቲን፣ በእንደነ ስንዴና ገብስ ያሉት አዝርዕት ውስጥ የሚገኝ የፕሮቲን አይነት ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ሰውነታቸው ግሉቲንን ስለማይቀበል ለችግር ይጋለጣሉ፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ወቅት…በሌሎች ንጥረ ነገሮች የዳበረ ሆኖ ለዚህ “ሰውነት ግሉቲንን ላለመቀበል” ችግር ለተጋለጡ ሰዎች ከጤፍ የተሻለ አማራጭ ፈፅሞ አልተገኘም፡

Surprise your Loved friends or relatives with this precious gift.

external
size chest(in.) waist(in.) hips(in.)
XS 34-36 27-29 34.5-36.5
S 36-38 29-31 36.5-38.5
M 38-40 31-33 38.5-40.5
L 40-42 33-36 40.5-43.5
XL 42-45 36-40 43.5-47.5
XXL 45-48 40-44 47.5-51.5

Reviews

There are no reviews yet.


Be the first to review “Brown Teff – ጥቁር ጤፍ. 100kg”

Features Product

You've just added this product to the cart: